2 ወደ ጢሞቴዎስ 3:14

2 ወደ ጢሞቴዎስ 3:14 አማ54

አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤