ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:13

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 9:13 አማ54

ሜምፊቦስቴም ከንጉሥ ገበታ ሁልጊዜ እየበላ በኢየሩሳሌም ተቀምጦ ነበር፥ ሁለት እግሩም ሽባ ነበረ።