2 የጴጥሮስ መልእክት 1:14

2 የጴጥሮስ መልእክት 1:14 አማ54

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳመለከተኝ ከዚህ ማደሪያዬ መለየቴ ፈጥኖ እንዲሆን አውቃለሁና።