1 የጴጥሮስ መልእክት 3:16

1 የጴጥሮስ መልእክት 3:16 አማ54

በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።

ከ 1 የጴጥሮስ መልእክት 3:16ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች