하나님께서 자신의 외아들을 주실 만큼 세상을 사랑하셨기에, 그분을 믿는 모든 사람은 멸망하지 않고 영원한 생명을 얻게 될 것이다.
요한이 전하는 반가운 소식 3 ያንብቡ
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: 요한이 전하는 반가운 소식 3:16
5 ቀናት
ደግሞም ኢየሱስ። እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።
8 ቀናት
ፈፅሞ ብቻህን አይደለህም በክርስትና እምነትህ 1 ቀንም ሆነ 30 ዓመት ቢሞላህ፣ ይህ እውነት ለሚመለከተው ህይወት ሁሉ የፀና ነው። በዚህ እቅድ ውስጥ እንዴት የእግዚአብሔርን እርዳታ መቀበል እንደሚቻል እወቅ። “Out of This World: A Christian’s Guide to Growth and Purpose” ከተባለው የ David J. Swandt መፅሐፍ የተወሰደ
6 రోజులు
ጸሎት ስጦታ ነው፣ ድንቅ የሆነ ከሰማዩ አባታችን ጋር ህብረት የምናደርግበት እድል ነው። በዚህ የ6 ቀን እቅድ ውስጥ ኢየሱስ ስለጸሎት ያስተማረውን አብረን የምናስስ እና ቀጣይነት ያለው ጸሎት በትልቅ ድፍረት መጸለይ የምንችልበትን ሂደት እንዳስሳለን።
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!