የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 3:17

ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 3:17 አማ2000

አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፣ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል ይባላል።