ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 2:3

ትን​ቢተ ሶፎ​ን​ያስ 2:3 አማ2000

እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፣ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፣ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።