ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 7:9

ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 7:9 አማ2000

የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፣ ቸርነትንና ምሕረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ፣ መበለቲቱንና ደሀ አደጉን፥