ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 2:11

ትን​ቢተ ዘካ​ር​ያስ 2:11 አማ2000

በዚያም ቀን ብዙ አሕዛብ ወደ እግዚአብሔር ይጠጋሉ፥ ሕዝብም ይሆኑኛል፣ በመካከልሽም እኖራለሁ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ አንቺ እንደ ላከኝ ታውቂአለሽ።