የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሩት 1:4-5

መጽ​ሐፈ ሩት 1:4-5 አማ2000

እነርሱም ከሞዓባውያን ሴቶች ሚስት አገቡ፣ የአንዲቱ ስም ዖርፋ የሁለተኛይቱም ስም ሩት ነበረ። በዚያም አሥር ዓመት ያህል ተቀመጡ። መሐሎንና ኬሌዎንም ሁለቱ ሞቱ፣ ሴቲቱም ከሁለቱ ልጆችዋና ከባልዋ ተለይታ ቀረች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}