የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮሜ ሰዎች 8:26-29

ወደ ሮሜ ሰዎች 8:26-29 አማ2000

መን​ፈስ ቅዱ​ስም ከድ​ካ​ማ​ችን ይረ​ዳ​ናል፤ እን​ግ​ዲ​ያስ ተስ​ፋ​ች​ንን ካላ​ወ​ቅን ጸሎ​ታ​ችን ምን​ድ​ነው? ነገር ግን እርሱ ራሱ መን​ፈስ ቅዱስ ስለ መከ​ራ​ች​ንና ስለ ችግ​ራ​ችን ይፈ​ር​ድ​ል​ናል። እር​ሱም ልባ​ች​ንን ይመ​ረ​ም​ራል፤ ልብ የሚ​ያ​ስ​በ​ው​ንም እርሱ ያው​ቃል፤ ስለ ቅዱ​ሳ​ንም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ይፈ​ር​ዳል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ወ​ዱ​ትን ምር​ጦ​ቹን በበጎ ምግ​ባር ሁሉ እን​ደ​ሚ​ረ​ዳ​ቸው እና​ው​ቃ​ለን። ልጁ በብ​ዙ​ዎች ወን​ድ​ሞች መካ​ከል በኵር ይሆን ዘንድ አስ​ቀ​ድሞ ያወ​ቃ​ቸ​ው​ንና የመ​ረ​ጣ​ቸ​ውን እነ​ር​ሱን ልጁን ይመ​ስሉ ዘንድ አዘ​ጋ​ጅ​ቶ​አ​ቸ​ዋል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ሮሜ ሰዎች 8:26-29