የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 8:7

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 8:7 አማ2000

ፊተኛውም መልአክ መለከቱን ነፋ፤ ደምም የተቀላቀለበት በረዶና እሳት ሆነ፤ ወደ ምድርም ተጣለ፤ የምድርም ሲሶው ተቃጠለ፤ የዛፎችም ሲሶው ተቃጠለ፤ የለመለመም ሣር ሁሉ ተቃጠለ።