የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 21:5

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 21:5 አማ2000

በዙፋንም የተቀመጠው “እነሆ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ፤” አለ። ለእኔም “እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ፤” አለኝ።