የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 21:23-24

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 21:23-24 አማ2000

ለከተማይቱም የእግዚአብሔር ክብር ስለሚያበራላት መብራትዋም በጉ ስለ ሆነ፥ ፀሐይ ወይም ጨረቃ እንዲያበሩላት አያስፈልጓትም ነበር። አሕዛብም በብርሃንዋ ይመላለሳሉ፤ የምድርም ነገሥታት ክብራቸውን ወደ እርስዋ ያመጣሉ፤