የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 2:26-28

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 2:26-28 አማ2000

ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻም ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልሁ በአሕዛብ ላይ ሥልጣንን እሰጠዋለሁ፤ በብረትም በትር ይገዛቸዋል፤ እንደ ሸክላ ዕቃም ይቀጠቀጣሉ፤ የንጋትንም ኮከብ እሰጠዋለሁ።