የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:16-17

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 13:16-17 አማ2000

ታናናሾችና ታላላቆችም ባለጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል።