የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:12

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:12 አማ2000

ስለዚህ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ! ደስይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፤ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”