የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:10

የዮ​ሐ​ንስ ራእይ 12:10 አማ2000

ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ፤ እንዲህ ሲል “አሁን የአምላካችን ማዳንና ኀይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፤ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸውየወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።