መዝ​ሙረ ዳዊት 9:7-8

መዝ​ሙረ ዳዊት 9:7-8 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥ ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤ እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል። አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል።