መዝ​ሙረ ዳዊት 9:7-11

መዝ​ሙረ ዳዊት 9:7-11 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ግን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል፥ ዙፋ​ኑ​ንም ለመ​ፍ​ረድ አዘ​ጋጀ፤ እር​ሱም ዓለ​ምን በጽ​ድቅ ይዳ​ኛ​ታል። አሕ​ዛ​ብ​ንም በቅ​ን​ነት ይዳ​ኛ​ቸ​ዋል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለድ​ሆች መጠ​ጊያ ሆና​ቸው፥ እር​ሱም በመ​ከ​ራ​ቸው ጊዜ ረዳ​ታ​ቸው ነው። ስም​ህን የሚ​ወዱ ሁሉ በአ​ንተ ይታ​መ​ናሉ፥ አቤቱ፥ የሚ​ሹ​ህን አት​ተ​ዋ​ቸ​ው​ምና። በጽ​ዮን ለሚ​ኖር ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘምሩ፥ ለአ​ሕ​ዛ​ብም ሥራ​ውን ንገሩ፤