የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 72:12-14

መዝ​ሙረ ዳዊት 72:12-14 አማ2000

እነሆ፥ እነ​ዚህ ኃጥ​ኣን ደስ ይላ​ቸ​ዋል፤ ሁል​ጊ​ዜም ባለ​ጠ​ግ​ነ​ታ​ቸ​ውን ያጸ​ኗ​ታል፤ እን​ዲ​ህም አልሁ፥ “በውኑ ልቤን በከ​ንቱ አጸ​ደ​ቅ​ሁ​አ​ትን?” እጆ​ቼ​ንም በን​ጽ​ሕና አጠ​ብሁ። ሁል​ጊ​ዜም የተ​ገ​ረ​ፍሁ ሆንሁ፥ መሰ​ደ​ቤም በማ​ለዳ ነው።