የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 61:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 61:1-2 አማ2000

ነፍሴ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የም​ት​ገዛ አይ​ደ​ለ​ች​ምን? መድ​ኀ​ኒቴ ከእ​ርሱ ዘንድ ናትና። እርሱ አም​ላኬ መድ​ኀ​ኒ​ቴም ነውና፤ እርሱ ረዳቴ ነው ሁል​ጊ​ዜም አል​ታ​ወ​ክም።