የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 6:1-7

መዝ​ሙረ ዳዊት 6:1-7 አማ2000

አቤቱ፥ በቍ​ጣህ አት​ቅ​ሠ​ፈኝ፥ በመ​ቅ​ሠ​ፍ​ት​ህም አት​ገ​ሥ​ጸኝ። ድውይ ነኝና አቤቱ፥ ይቅር በለኝ፤ አጥ​ን​ቶቼ ታው​ከ​ዋ​ልና ፈው​ሰኝ። ነፍ​ሴም እጅግ ታወ​ከች፤ አን​ተም አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ነው? አቤቱ፥ ተመ​ለስ ነፍ​ሴ​ንም አድ​ናት፥ ስለ ቸር​ነ​ት​ህም አድ​ነኝ። በሞት የሚ​ያ​ስ​ብህ የለ​ምና፥ በሲ​ኦ​ልም የሚ​ያ​መ​ሰ​ግ​ንህ ማን ነው? በጭ​ን​ቀቴ ደክ​ሜ​አ​ለሁ፤ ሌሊ​ቱን ሁሉ አል​ጋ​ዬን አጥ​ባ​ለሁ፥ በዕ​ን​ባ​ዬም መኝ​ታ​ዬን አር​ሳ​ለሁ። ዐይኔ ከቍጣ የተ​ነሣ ታወ​ከች፤ ከጠ​ላ​ቶቼ ሁሉ የተ​ነሣ አረ​ጀሁ።