መዝ​ሙረ ዳዊት 57:10-11

መዝ​ሙረ ዳዊት 57:10-11 አማ2000

ጻድቅ በቀ​ልን ባየ ጊዜ ደስ ይለ​ዋል፤ በኀ​ጢ​አ​ተ​ኛው ደምም እጁን ይታ​ጠ​ባል። ሰውም፥ “በእ​ው​ነት ለጻ​ድቅ ፍሬ አለው፤ በእ​ው​ነት በም​ድር ላይ የሚ​ፈ​ርድ አም​ላክ አለ” ይላል።