የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 32:8-10

መዝ​ሙረ ዳዊት 32:8-10 አማ2000

ምድር ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ትፈ​ራ​ዋ​ለች፥ በዓ​ለም የሚ​ኖሩ ሁሉም ከእ​ርሱ የተ​ነሣ ይደ​ነ​ግ​ጣሉ። እርሱ ተና​ግ​ሮ​አ​ልና፥ ሆኑ፤ እርሱ አዘዘ፤ ተፈ​ጠ​ሩም። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የአ​ሕ​ዛ​ብን ምክር ይመ​ል​ሳል፥ የሕ​ዝ​ቡ​ንም ዐሳብ ይመ​ል​ሳል። የአ​ለ​ቆ​ችን ምክ​ራ​ቸ​ውን ያስ​ረ​ሳ​ቸ​ዋል።