የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 32:1-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 32:1-5 አማ2000

ጻድ​ቃን ሆይ፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ደስ ይበ​ላ​ችሁ፤ ለቅ​ኖ​ችም ክብር ይገ​ባል። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም በመ​ሰ​ንቆ አመ​ስ​ግ​ኑት፥ ዐሥር አው​ታ​ርም ባለው በገና ዘም​ሩ​ለት። አዲስ ምስ​ጋ​ና​ንም አመ​ስ​ግ​ኑት፥ በእ​ል​ል​ታም መል​ካም ዝማሬ ዘም​ሩ​ለት፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል እው​ነት ነውና ሥራ​ውም ሁሉ በእ​ም​ነት ነውና። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጽድ​ቅ​ንና ምጽ​ዋ​ትን ይወ​ድ​ዳል፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይቅ​ር​ታው ምድ​ርን ሞላ።