መዝ​ሙረ ዳዊት 3:4-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 3:4-5 አማ2000

በቃሌ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጮኽሁ፤ ከተ​ቀ​ደሰ ተራ​ራ​ውም ሰማኝ። እኔ ተኛሁ፤ አን​ቀ​ላ​ፋ​ሁም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አን​ሥ​ቶ​ኛ​ልና ተነ​ሣሁ።