የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 17:6-7

መዝ​ሙረ ዳዊት 17:6-7 አማ2000

በጨ​ነ​ቀኝ ጊዜ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ጠራ​ሁት፥ ወደ አም​ላ​ኬም ጮኽሁ፤ በቤተ መቅ​ደ​ሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸ​ቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ። ምድ​ርም ተን​ቀ​ጠ​ቀ​ጠች፥ ተና​ወ​ጠ​ችም፥ የተ​ራ​ሮ​ችም መሠ​ረ​ቶች ተነ​ቃ​ነቁ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተቈ​ጥ​ቶ​አ​ልና ተን​ቀ​ጠ​ቀጡ።