መዝ​ሙረ ዳዊት 149:2

መዝ​ሙረ ዳዊት 149:2 አማ2000

እስ​ራ​ኤል በፈ​ጣ​ሪው ደስ ይለ​ዋል፥ የጽ​ዮ​ንም ልጆች በን​ጉ​ሣ​ቸው ሐሤ​ትን ያደ​ር​ጋሉ።