መዝ​ሙረ ዳዊት 14:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 14:1-2 አማ2000

አቤቱ፥ በድ​ን​ኳ​ንህ ውስጥ ማን ያድ​ራል? በተ​ቀ​ደ​ሰ​ውም ተራ​ራህ ማን ይኖ​ራል? በቅ​ን​ነት የሚ​ሄድ፥ ጽድ​ቅ​ንም የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በል​ቡም እው​ነ​ትን የሚ​ና​ገር።