የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 139:7-9

መዝ​ሙረ ዳዊት 139:7-9 አማ2000

አቤቱ፥ ጌታዬ፥ የድ​ኅ​ነቴ ኀይል፥ በጦ​ር​ነት ቀን በራሴ ላይ ሁነህ ሰወ​ር​ኸኝ። አቤቱ፥ ጌታዬ፥ ከም​ኞቴ የተ​ነሣ ለኀ​ጢ​አ​ተ​ኞች አት​ስ​ጠኝ፤ በላዬ ተማ​ከሩ፥ እን​ዳ​ይ​ታ​በ​ዩም አት​ተ​ወኝ። የአ​ሽ​ክ​ላ​ቸው ራስ የከ​ን​ፈ​ራ​ቸ​ውም ክፋት ይድ​ፈ​ና​ቸው።