የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 130

130
የዳ​ዊት የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።
1አቤቱ፥ ልቤ አይ​ታ​በ​ይ​ብ​ኝ፥
ዐይ​ኖ​ቼም ከፍ ከፍ አይ​በ​ሉ​ብኝ፤
ከት​ል​ል​ቆች ጋር፥
ከእ​ኔም ይልቅ ከሚ​ከ​ብሩ ጋር አል​ሄ​ድ​ሁም።
2ራሴን አዋ​ረ​ድሁ እንጂ።
ለነ​ፍሴ ዋጋ​ዋን ትሰ​ጣት ዘንድ፤
የእ​ና​ቱ​ንም ጡት እን​ዳ​ስ​ጣ​ሉት በቃሌ ጮኽሁ።
3ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለ​ዓ​ለም
እስ​ራ​ኤል በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይታ​መ​ናል።

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}