የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 127:3-4

መዝ​ሙረ ዳዊት 127:3-4 አማ2000

ሚስ​ትህ በቤ​ትህ እል​ፍኝ ውስጥ እን​ደ​ሚ​ያ​ፈራ ወይን ትሆ​ና​ለች፤ ልጆ​ች​ህም በማ​ዕ​ድህ ዙሪያ እንደ አዲስ የወ​ይራ ተክል ይሆ​ናሉ። እነሆ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈራ ሰው እን​ዲህ ይባ​ረ​ካል።