የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 113:1-3

መዝ​ሙረ ዳዊት 113:1-3 አማ2000

እስ​ራ​ኤል ከግ​ብፅ፥ የያ​ዕ​ቆ​ብም ወገን ከጠ​ላት ሕዝብ በወጡ ጊዜ፥ ይሁዳ መመ​ስ​ገ​ኛው፥ እስ​ራ​ኤ​ልም ግዛቱ ሆነ። ባሕር አየች፥ ሸሸ​ችም፥ ዮር​ዳ​ኖ​ስም ወደ​ኋ​ላው ተመ​ለሰ።