መዝ​ሙረ ዳዊት 11:4-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 11:4-5 አማ2000

“ምላ​ሳ​ች​ንን እና​በ​ረ​ታ​ለን፤ ከን​ፈ​ሮ​ቻ​ችን የእኛ ናቸው፥ ጌታ​ችን ማን ነው?” የሚ​ሉ​ትን። “ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ እስ​ረ​ኞ​ችም ጩኸት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይላል፥ አሁን እነ​ሣ​ለሁ፤ መድ​ኀ​ኒ​ትን አደ​ር​ጋ​ለሁ፥ በእ​ር​ሱም እገ​ል​ጣ​ለሁ።”