የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝ​ሙረ ዳዊት 103:3-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 103:3-5 አማ2000

እል​ፍ​ኙን በውኃ የሚ​ሠራ፥ ደመ​ናን መሄ​ጃው የሚ​ያ​ደ​ርግ፥ በነ​ፋስ ክን​ፍም የሚ​ሄድ፥ መላ​እ​ክ​ቱን መን​ፈስ፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ቹ​ንም የእ​ሳት ነበ​ል​ባል የሚ​ያ​ደ​ር​ጋ​ቸው። ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ዳ​ት​ና​ወጥ፥ ምድ​ርን መሠ​ረ​ታት፥ አጸ​ና​ትም።