የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12 አማ2000

የሕይወት ምንጭ በጻድቃን አፍ ነው፥ የኃጥኣንን አፍ ግን ጥፋት ይከድነዋል። ቍጣ ጥልን ያነሣሣል። ፍቅር ግን የማይጣሉትን ሁሉ ይሸፍናቸዋል።