ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 4:14-17

ወደ ፊል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች 4:14-17 አማ2000

ነገር ግን በመ​ከ​ራዬ ጊዜ ተባ​ባ​ሪ​ዎች መሆ​ና​ችሁ መል​ካም አደ​ረ​ጋ​ችሁ። እና​ንተ የፊ​ል​ጵ​ስ​ዩስ ሰዎች፤ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ትም​ህ​ርት ከመ​ቄ​ዶ​ንያ ወደ እና​ንተ በመ​ጣሁ ጊዜ፥ ከእ​ና​ንተ ብቻ በቀር ሌላ ቤተ ክር​ስ​ቲ​ያን በመ​ስ​ጠ​ትም ቢሆን፥ በመ​ቀ​በል ከእኔ ጋር እን​ዳ​ል​ተ​ባ​በሩ እና​ንተ ታው​ቃ​ላ​ችሁ። በተ​ሰ​ሎ​ን​ቄም ሳለሁ ደግሞ፥ አንድ ጊዜና ሁለት ጊዜ ለች​ግሬ ላካ​ች​ሁ​ልኝ። ይህ​ንም የማ​ነ​ሣ​ሣው ስጦ​ታ​ች​ሁን ፈልጌ አይ​ደ​ለም፤ በእ​ና​ንተ ላይ የጽ​ድቅ ፍሬ ይበዛ ዘንድ ፈልጌ ነው እንጂ።