የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:41-42

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 22:41-42 አማ2000

ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ “ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? የማንስ ልጅ ነው?” ብሎ ጠየቃቸው። “የዳዊት ልጅ ነው፤” አሉት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች