የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 4:5-6

ትን​ቢተ ሚል​ክ​ያስ 4:5-6 አማ2000

እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ። መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።