የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 7:18-19

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 7:18-19 አማ2000

ይህ​ንም ሁሉ ደቀ መዝ​ሙ​ርቱ ለዮ​ሐ​ንስ ነገ​ሩት። ዮሐ​ን​ስም ከደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ሁለ​ቱን ጠርቶ፥ “የሚ​መ​ጣው አንተ ነህን? ወይስ ተስፋ የም​ና​ደ​ር​ገው ሌላ አለ?” ብሎ ወደ ጌታ​ችን ወደ ኢየ​ሱስ ላካ​ቸው።