ወደ ኢየሩሳሌምም ወስዶ በቤተ መቅደሱ የማዕዘን ጫፍ ላይ አቆመው፤ እንዲህም አለው፥ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህስ አንተ ራስህ ወደ ታች መር ብለህ ውረድ። በመንገድህ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክትን ስለ አንተ ያዝዛቸዋል፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰነካከል በእጃቸው ያነሡሃል” ተብሎ ተጽፎአልና። ጌታችን ኢየሱስም መልሶ፥ “ፈጣሪህ እግዚአብሔርን አትፈታተነው” ተብሎአል አለው።
የሉቃስ ወንጌል 4 ያንብቡ
ያዳምጡ የሉቃስ ወንጌል 4
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: የሉቃስ ወንጌል 4:9-12
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos