የሉ​ቃስ ወን​ጌል 24:9-11

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 24:9-11 አማ2000

ከመ​ቃ​ብ​ርም ተመ​ል​ሰው ለዐ​ሥራ አን​ዱና ለቀ​ሩት ባል​ን​ጀ​ሮ​ቻ​ቸው ሁሉ ይህን ነገር ነገ​ሩ​አ​ቸው። እነ​ዚ​ያም መግ​ደ​ላ​ዊት ማር​ያም፥ ዮሐና፥ የያ​ዕ​ቆብ እናት ማር​ያም፥ አብ​ረ​ዋ​ቸው የነ​በ​ሩት ባል​ን​ጀ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ይህን ለሐ​ዋ​ር​ያት ነገ​ሩ​አ​ቸው። ይህም ነገር በፊ​ታ​ቸው እንደ ተረት መሰ​ላ​ቸ​ውና አላ​መ​ኑ​አ​ቸ​ውም።