የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 23:2-3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 23:2-3 አማ2000

እን​ዲ​ህም እያሉ ይከ​ስ​ሱት ጀመር፥ “ይህ ሰው ለቄ​ሣር ግብር እን​ዳ​ይ​ሰጡ ሲከ​ለ​ክ​ልና ሕዝ​ቡን ሲያ​ሳ​ምፅ፥ ራሱ​ንም የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ክር​ስ​ቶ​ስን ሲያ​ደ​ርግ አገ​ኘ​ነው።” ጲላ​ጦ​ስም፥ “አንተ የአ​ይ​ሁድ ንጉሥ ነህን?” ብሎ ጠየ​ቀው፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እኔ እንደ ሆንሁ አንተ አልህ” አለው።