የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:13-15

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 21:13-15 አማ2000

ይህም በእ​ነ​ርሱ ላይ ምስ​ክር ይሆ​ን​ባ​ቸ​ዋል። ዕወቁ፤ የም​ት​ና​ገ​ሩ​ት​ንም በል​ባ​ችሁ አታ​ስቡ። በእ​ና​ንተ ላይ የሚ​ነሡ ሊመ​ል​ሱ​ላ​ች​ሁና ሊከ​ራ​ከ​ሯ​ችሁ እን​ዳ​ይ​ችሉ እኔ አፍ​ንና ጥበ​ብን እሰ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ።