መጽ​ሐፈ ኢዮብ 7:17-18

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 7:17-18 አማ2000

ሰው ምን​ድን ነው? ከፍ ከፍ ታደ​ር​ገው ዘንድ፥ ልቡ​ና​ው​ንም ትጐ​በ​ኘው ዘንድ፥ ማለዳ ማለ​ዳስ ትጐ​በ​ኘው ዘንድ፥ በዕ​ረ​ፍ​ቱም ትፈ​ር​ድ​ለት ዘንድ፥