መጽ​ሐፈ ኢዮብ 36:5

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 36:5 አማ2000

“በጥ​በብ ብር​ቱና ኀያል የሆነ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር፥ የዋ​ሁን ሰው እን​ደ​ማ​ይ​ጥ​ለው ዕወቅ።