መጽ​ሐፈ ኢዮብ 24:22-24

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 24:22-24 አማ2000

ነገር ግን ረዳት የሌ​ላ​ቸ​ውን በቍ​ጣው አጠ​ፋ​ቸው። እር​ሱም በተ​ነሣ ጊዜ ሰው በሕ​ይ​ወቱ አይ​ታ​መ​ንም። በታ​መ​መም ጊዜ መዳ​ንን ተስፋ አያ​ደ​ር​ግም። ነገር ግን እርሱ በሕ​ማሙ ይሞ​ታል። ከፍ ከፍ ባለ ጊዜም ብዙ​ዎ​ችን አስ​ጨ​ነ​ቃ​ቸው። እንደ አመ​ድ​ማዶ በሙ​ቀት ይጠ​ወ​ል​ጋል። ከቃ​ር​ሚ​ያው እን​ደ​ሚ​ወ​ድቅ እሸ​ትም ይቈ​ረ​ጣል።