የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 18:39-40

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 18:39-40 አማ2000

ነገር ግን በየ​ዓ​መቱ በፋ​ሲካ በዓል ከእ​ስ​ረ​ኞች አንድ እን​ድ​ፈ​ታ​ላ​ችሁ ልማድ አላ​ችሁ፤ እን​ግ​ዲህ የአ​ይ​ሁ​ድን ንጉሥ ልፈ​ታ​ላ​ችሁ ትወ​ዳ​ላ​ች​ሁን?” አላ​ቸው። ዳግ​መ​ኛም ድም​ፃ​ቸ​ውን ከፍ አድ​ር​ገው፥ “በር​ባ​ንን እንጂ ይህን አይ​ደ​ለም፤” አሉ፤ በር​ባን ግን ወን​በዴ ነበር።