የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 11:52

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 11:52 አማ2000

ስለ ሕዝብ ብቻ አል​ነ​በ​ረም፤ የተ​በ​ተ​ኑ​ትን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ልጆች በአ​ን​ድ​ነት ይሰ​በ​ስ​ባ​ቸው ዘንድ ነው እንጂ።